Thursday, July 4, 2013

አቶ በረከተ ስምኦን የጠቅላይ ሚንስትሩ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር አማካሪ ሚንስትር፣ሆነው ተሾሙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ሁለት የመንግስት የስራ ሀላፊዎችን ሾሙ አዲስ አበባ፣
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለሁለት የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ፡፡
በዚሁ መሰረትም፡፡
፩። አቶ በረከተ ስምኦን የጠቅላይ ሚንስትሩ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር አማካሪ ሚንስትር፣
፪። አቶ ኩማ ደመቅሳ የጠቅላይ ሚንስትሩ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር አማካሪ ሚንስትር፣
ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚንስትር ጽ፨ቤት አስታውቋል፡፡
አቶ በረከት ስምኦን የመንግስት ኮመኒኬሽን ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ሃላፊ ሚኒስትር የነበሩ ሲሆን አቶ ኩማ ደመቅሳ ደግሞ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የነበሩ መሆናቸው ይታወሳል፡፡
አቶ ሽፈራው ሽጉጤ  የትምህርት ሚኒስትር
አቶ ሬድዋን ሑሴን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሀላፊ ሚኒስትር
አቶ አህመድ አብተው የኢንዲስትሪ ሚኒስትር
አቶ ወርቅነህ ገበየሁ የትራንስፖርት ሚኒስትር
ወ/ሮ ሮማን ገብረስላሴ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የመንግስት ጉዳዮች ተጠሪ ሚኒስትር
ወ/ሮ ደሚቱ  ሃምዴሳ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
አቶ ጌታቸው አምባየ የፍትህ ሚኒስትር
አቶ በክሪ ሻሌ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳሬክተር
አቶ በለጠ ታፈረ  የአከባቢ ጥበቃና ደን  ሚኒስትር
አቶ መኮንን ማንያዘዋል የብሄራዊ ፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሽመዋል፡፡
የትምህርት ሚኒስትርና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ደመቀ መኮንን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነታቸው ሆነው እንዲሰሩ ተወስኗል፡፡
በጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ  የተሸሙት የስራ ሀላፊዎች በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ቃለመሀላ ፈፅመዋል፡

No comments:

Post a Comment