Tuesday, July 2, 2013

ግብጽ ኦርቶዶክ የበላይ አቡን ቴዎድሮስ II ለፕሬዚደንት ሙርሲ ተቃዋሚዎች ድጋፋቸውን ሰጡ


የግብጽ ኦርቶዶክ የበላይ አቡን ቴዎድሮስ II ለፕሬዚደንት ሙርሲ ተቃዋሚዎች ድጋፋቸውን ሰጡ !
* አቡኑ " የተሰረቀውን የግብጽ አብዮት ለማስመለስ ወጣቶች በሰላማዊ መንገድ የሚያደርጉትን ተቃውሞ ለማየት ያስደስታል " ብለዋል

* ፕሬዘደንት ሙርሲ የጦር ሃይሉ አዛዦች ተፋጠዋል፣ ፍጥጫው የግብጽን አመጽ ወደ ሁከት እንዳይወስደው አስግቷል !
* ፕሬዚደንቱ ከፍተኛ የጦር ሃላፊዎችን ስልጣን ልቀቁ ብለዋል የሚል ያልተረጋገጠ መረጃ በመናፈስ ላይ ነው





No comments:

Post a Comment