Thursday, July 11, 2013

ሮመዳንና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጥያቄ

ሮመዳንና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጥያቄ

<br />

ዶቼቬለ ያነጋገረው አንድ ሙስሊም በፆሙ ወራትም ቢሆን ሙስሊሙ ከዚህ ቀደም ለመንግሥት ያቀረባቸው 3 ጥያቄዎች እንዲመለሱ በተጨማሪ የታሰሩት የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትም እንዲፈቱ መጠየቁን እንደማያቋርጥ አስታውቋል ።
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ከዚህ ቀደም ያቀርቧቸው የነበሩ ህገ መንግሥታዊ የመብት ጥያቄዎችን ዛሬ በተጀመረው የሮመዳን ወር ማቅረብ እንደሚቀጥሉ ተገለፀ ። ዶቼቬለ ያነጋገረው አንድ ሙስሊም በፆሙ ወራትም ቢሆን ሙስሊሙ ከዚህ ቀደም ለመንግሥት ያቀረባቸው 3 ጥያቄዎች እንዲመለሱ እንዲሁም የታሰሩት የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት እንዲፈቱ መጠየቁን እንደማያቋርጥ አስታውቋል::


No comments:

Post a Comment